ከመላጣዬ ፀጉር ይነቀል

====By: Befeqadu Moroda ======== የአስቸኳይ ጊዜ ግድያ አዋጅን ‹‹ፓርላማ›› በተባለዉ የእንስሳት ዕድር ዉስጥ ያሉት ‹‹ የአማራና የደቡብ ሕዝብን እንወክላለን›› የሚሉቱ ደግፈዉታል፡፡ ወይም አልተቃወሙትም፡፡ እንዲያ ማድረጋቸዉ በአዋጁ አስፈላጊነት አምነዉ ወይም ከአዋጁ የሚያገኙት የተለየ ጥቅም አማልሏቸዉ ላይሆን ይችላል፡፡ግን በትግርኛ ተናጋሪዎቹ ‹‹እምቧ››ባዮች ለየብቻ አስቀድሞ የተነገራቸዉ ነገር መኖሩ እዉነት ነዉ፡፡በአራዳ ልጆች አባባል፣ ‹‹ተጀንጅነዋል›› ፡፡ ‹‹ ከእናንተ ጋር ሽግር የለንም፤ ሽግራችን ከኦሮሞዎቹ ጋር ነዉ፡፡ ዛሬ ይኼን እየፈላ ያለዉን አዲስ ትዉልድ ከወዲሁ ለእንትኑ ካላኮላሸነዉ ነገ ጣጣዉ ለእናንተ ይተርፋል፡፡ጎርፉ በእናንተም ላይ ይፈስሳል፡፡ ስለዚህ አዋጁን መደገፍ የእኛም የእናንተም ሕልዉና ጉዳይ ነዉ›› ተብለዋል፡፡ በማስፈራሪያና በመደለያ የታገዘ ቅስቀሳ ከአረቄ ቤት እስከ…

Read More

Balcha Saafo and the fall of a great warrior to the trickery of Haile Selassie

“Do not underestimate the power of Tafari. He creeps like a mouse but he has jaws of a lion.” Balcha Safo of Sidamo’s last words before entering the monastery. Note: this article was originally posted here on Facebook. In the mid-1920s, the powerful warlords of Ethiopia were coming to the realization that a young man of the nobility named Haile Selassie, also known as Ras Tafari, was out competing them all and nearing the point where he could proclaim himself their leader, unifying the country for the first time in…

Read More

አዳዲስ ክስተቶች 

Note: This observation analyzes the current political affairs in Ethiopia and the stare down between OPDO, TPLF and the military.  It was posted on Dr Dereje Gerafa Tullu’s FB Page on 29 October 2017. The post is slightly edited (mostly formatting for better readability) ዕይታ 1: ኦህዲድ ውስጥ ከዚህ በኃላ operation አካሂዶ አንዱን ጥሎ አንዱን ማንገስ እጅግ ከባድ ደረጃ ላይ ደርሷል።ከዚህ በኃላ አይቻልም ባይባልም ይህንን ኦፕሬሽን ኦህዲድ ውስጥ ከመሞከር ህወሃት ውስጥ መሞከር ይቀላል።ይህ ማለት አንድ ሁለት የኦህዲድ አመራር አባላት የማፈንገጥ ፍላጎት ወይም የተለመደውን የመላላክ አባዜ አይኖራቸውም ማለት አይደለም።አሁን ኦህዲድ ውስጥ…

Read More

ይድረስ ለአምባገነን ነፍስ ገዳዮች!!

ሞቲ ቢያ (Gemechu Melka) ወገን በመደበኛ ጦር በአደባባይ ይገደላል። ሕዝብ ያላቅሳል። ድንበር ይጣሳል። የሚገድል ድርጅት ይወደሳል። ቃላት መግለፅ የማይችለው እብሪት ከገደቡ አልፎአል። ግፍ ገደቡን ጥሶአል። ከባዶ እግር ነፃ ባወጣችሁና ባለቢሊዮኔሮች ባደረጋችሁ ሀዝብ ላይ መዝመቱን መርጣችሁአል። እንዲህም ሆኖ እባካችሁ አንድን እውነት እወቁ። ከእንግዲህ እንደ ተለመደው እያወናበዱ መቀጠል አይቻልም። የጦር መሣሪያ ብዛት፣ የሠራዊት ጋጋታ ጊዜያዊ መሆኑን ለእናንተ መንገር አያስፈልግም። ጦርነት የጀመራችሁት ከማን ጋር እንደሆነ የተገነዘባችሁ አይመስልም። የኦሮሚያ ሕዝብ የኢምፓየርቱ ብዙሃን ሕዝብ ነው። የሀገርቱ እምብርት ነው። የኢኮኖሚ ሃይል ነው። ጀግና ሕዝብ ነው። በተለይ የአሁኑ ጊዜ ጦርነት ከዚህ ቀደም ከአሸነፋችሁት፣ ከሀገር ካባረራችሁት ወገን ጋር የምታካሄዱ…

Read More

‘THE BOY WITH A STONE’

Note: This is first posted on Tsegaye Ararsa’s FB page. People have been wondering about who this boy is and what his story is. ‘The Boy with a Stone’ is C.B. (name abbreviated for the sake of his safety–if at all he is safe even now!). He is a fourteen-years old lad from Awwaaro. I gather that he is a student of Grade 7. He supports himself by selling sugarcane in the town. Reports have it that he is an outstanding student, too. His fearless walk towards the armored military…

Read More